የሩስያ እና ግብፅ ባሕር ኃይሎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የጋራ ልምምድ ሊያደርጉ ነው።
በዚህ ሳምንት መጀመሪያ የቫርያግ ሚሳይል ክሩዘር እና የማርሻል ሻፖሽኒኮቭ የጦር መርከብ ወደ አሌክሳንድርያ ወደብ ገብተዋል። ጥሪው ሰኔ 5 ከዋለው የሩስያ ቀን ቀን ጋር እንዲገጣጠም ሆኖ የተደረገ ነው። ሁለቱም መርከቦች በልምምድ ላይ ለመሳተፍ ከወደቡ ወጥተዋል።
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር "ልምምዱ የሚካሄደው በፓሴክስ ቅርፅ በጋራ የመንቀሳቀስ፣ የኮሚኒኬሽን ልምምድ እና ቁጥጥርን የሚያካትት እንደሆነ" ገልጿል።
የግብፅ ባሕር ኃይል በኢ.ኤን.ኤስ አል-ቃዲር የጦር መርከቡ በልምምዱ ላይ ይወከላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩስያ እና ግብፅ ባሕር ኃይሎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የጋራ ልምምድ ሊያደርጉ ነው።
የሩስያ እና ግብፅ ባሕር ኃይሎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የጋራ ልምምድ ሊያደርጉ ነው።
Sputnik አፍሪካ
የሩስያ እና ግብፅ ባሕር ኃይሎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የጋራ ልምምድ ሊያደርጉ ነው። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ የቫርያግ ሚሳይል ክሩዘር እና የማርሻል ሻፖሽኒኮቭ የጦር መርከብ ወደ አሌክሳንድርያ ወደብ ገብተዋል። ጥሪው ሰኔ 5 ከዋለው የሩስያ ቀን ቀን... 15.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-15T15:22+0300
2024-06-15T15:22+0300
2024-06-15T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩስያ እና ግብፅ ባሕር ኃይሎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የጋራ ልምምድ ሊያደርጉ ነው።
15:22 15.06.2024 (የተሻሻለ: 17:20 15.06.2024)
ሰብስክራይብ