የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባ ቁልፍ ነጥቦች፡-

ሰብስክራይብ
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባ ቁልፍ ነጥቦች፡- 🟠 የዩክሬን ጦር ከ1,900 በላይ ወታደሮችን አጥቷል፣ 🟠 የሩስያ ወታደሮች በጦር ግንባሩ አቋማቸውን አሻሽለዋል፣ 🟠 የሩስያ ጦር የዩክሬን ታንክ እና አሜሪካ ሰሩን ሂማርስ እና ኤም270 ሮኬት አስወንጫፊ ስርዓትን አውድሟል፣ 🟠 የሩስያ አየር መቃወሚያ 54 ሰው አልባ አውሮፕላኖች፣ 4 ሀመር ቦምቦች እና 10 ሂማርስ ሚሳኤሎች መቶ ጥሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0