ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 36% መድሐኒት እና የህክምና ቁሳቁሶችን በሀገር ውስጥ እንደምታመርት የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ተናገሩ
ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ ይህንን የገለፁት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ ነው።
እንደ ሚኒስትሯ ገለጻ የሀገሪቱን የጤና አገልግሎት በማዘመንና በማስፋፋት በኩል በተገኘው ውጤት የእናቶች፣ ህጻናት እና ጨቅላ ህጻናት የጤና አገልግሎት መሻሻሎችን አስመዝግቧል።
የሀገሪቱን አምራች ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ ባለፉት ሁለት ዓመታት ተግባራዊ የሆነው "ኢትዮጵያ ታምርት" ብሔራዊ እንቅስቃሴ የሀገር ውስጥ መድሐኒትና የሕክምና ግብአት ምርት በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ ማበርከቱን የጤና ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ ጠቁመዋል።
ባለፉት 100 ቀናት ብቻ ሁለት የፋርማሱቲካል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ስራ መጀመራቸውንና መድኃኒት በማምረት ላይ መሆናቸውንም የጤና ሚኒስትሯ አስታውቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 36% መድሐኒት እና የህክምና ቁሳቁሶችን በሀገር ውስጥ እንደምታመርት የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ተናገሩ
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 36% መድሐኒት እና የህክምና ቁሳቁሶችን በሀገር ውስጥ እንደምታመርት የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 36% መድሐኒት እና የህክምና ቁሳቁሶችን በሀገር ውስጥ እንደምታመርት የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ተናገሩ ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ ይህንን የገለፁት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸም ግምገማ... 15.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-15T13:44+0300
2024-06-15T13:44+0300
2024-06-15T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 36% መድሐኒት እና የህክምና ቁሳቁሶችን በሀገር ውስጥ እንደምታመርት የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ተናገሩ
13:44 15.06.2024 (የተሻሻለ: 14:20 15.06.2024)
ሰብስክራይብ