ኒጀር ነዳጇን ወደ ቤኒን ሰሜ ወደብ የሚያጓጉዘውን የቱቦ መስመር ዘጋች
የሀገሪቱ መሪ ውሳኔ የኒጀር ድፍድፍ ዘይት እየተሰረቀ ነው ከሜል ጥርጣሬ እንደተነሳ ታውቋል፡፡
"ዘይታችን በሌሎች ሲዘረፍ ቁጭ ብለን ማየት አንችልም" ሲሉ የኒጀር የነዳጅ ሚኒስትር ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።
ማሃማን ሙስተፋ ባርክ "በቤኒን እና የምዕራብ አፍሪካ የነዳጅ መስመር ኩባንያ (ዋፕኮ) ኒጀር በጭነቱ ላይ እንድትገኝ እና የጭነት ሂደቱን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት እስኪደረስ" ድረስ መስመሩ ተዘግቶ እንደሚቆይ ተናግረዋል፡፡
ውሳኔው በቤኒን-ኒጀር የቱቦ መስመር ተርሚናል ውስጥ በማጭበርበር ገብተዋል የተባሉ አምስት የኒጀር ዜጎች ቤኒን ውስጥ ከታሰሩ በኋላ ብዙም ሳይቆይ የመጣ ነው። ኒያሚ የኒጀርን ድፍድፍ ዘይት ጭነት ለመከታተል እና ለመቆጣጠር የተላኩ መሆናቸውን ገልፃለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኒጀር ነዳጇን ወደ ቤኒን ሰሜ ወደብ የሚያጓጉዘውን የቱቦ መስመር ዘጋች
ኒጀር ነዳጇን ወደ ቤኒን ሰሜ ወደብ የሚያጓጉዘውን የቱቦ መስመር ዘጋች
Sputnik አፍሪካ
ኒጀር ነዳጇን ወደ ቤኒን ሰሜ ወደብ የሚያጓጉዘውን የቱቦ መስመር ዘጋች የሀገሪቱ መሪ ውሳኔ የኒጀር ድፍድፍ ዘይት እየተሰረቀ ነው ከሜል ጥርጣሬ እንደተነሳ ታውቋል፡፡ "ዘይታችን በሌሎች ሲዘረፍ ቁጭ ብለን ማየት አንችልም" ሲሉ የኒጀር የነዳጅ ሚኒስትር... 15.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-15T12:06+0300
2024-06-15T12:06+0300
2024-06-15T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий