ለዩክሬን ግጭት ብቸኛው መፍትሄ አዲሱን የሩሲያ የሰላም ሃሳብ ተግባራዊ ግድረግ ነው ሲሉ የኢራን የፖለቲካ ተንታኝ ተናግረዋል።
ሩሆላህ ሞዳበር ሩሲያ ለዩክሬን ግጭት፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ያቀረቡት የሰላም ሃሳብ ላይ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
"ቀደም ሲል የቀረቡትን የሰላም ሃሳቦችን እና የሚንስክ ስምምነቶችን ችላ በማለት በዩክሬን ያለውን ሁኔታ ለማረጋጋት ሊረዱ የሚችሉትን አራት ዙር ድርድሮች ችላ በማለት የምዕራቡ ዓለም ቀውሱ እንዲቀጥል አድርገዋል" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግሯል።
ባለሙያው የሰላም ሃሣቡን "ግልጽ የሆነ" ብለውታል። ከኔቶ፣ ከአሜሪካ፣ ከፈረንሣይ እና ከጀርመን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ወታደራዊ እና ሁሉም ዓይነት ድጋፍ ቢደረግም ፤ የግጭቱ ሚዛን በሩሲያ እጅ ላይ ነው ብለዋል ።
ሞዳበርም ምዕራባውያን እና ኪየቭ ይህን የሰላም ስምምነት ሃሳብ ውድቅ ካደረጉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂ ይሆናሉ፤ በማለት ፑቲን በመግለጫቸው ካነሱት ሃሳብ ጋር ይስማማሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ለዩክሬን ግጭት ብቸኛው መፍትሄ አዲሱን የሩሲያ የሰላም ሃሳብ ተግባራዊ ግድረግ ነው ሲሉ የኢራን የፖለቲካ ተንታኝ ተናግረዋል።
ለዩክሬን ግጭት ብቸኛው መፍትሄ አዲሱን የሩሲያ የሰላም ሃሳብ ተግባራዊ ግድረግ ነው ሲሉ የኢራን የፖለቲካ ተንታኝ ተናግረዋል።
Sputnik አፍሪካ
ለዩክሬን ግጭት ብቸኛው መፍትሄ አዲሱን የሩሲያ የሰላም ሃሳብ ተግባራዊ ግድረግ ነው ሲሉ የኢራን የፖለቲካ ተንታኝ ተናግረዋል። ሩሆላህ ሞዳበር ሩሲያ ለዩክሬን ግጭት፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር... 14.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-14T20:22+0300
2024-06-14T20:22+0300
2024-06-14T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ለዩክሬን ግጭት ብቸኛው መፍትሄ አዲሱን የሩሲያ የሰላም ሃሳብ ተግባራዊ ግድረግ ነው ሲሉ የኢራን የፖለቲካ ተንታኝ ተናግረዋል።
20:22 14.06.2024 (የተሻሻለ: 20:40 14.06.2024)
ሰብስክራይብ