ሩሲያ ዛሬም ሌላ እውነተኛ የሰላም ጥሪ አቅርባለች ፤ ምዕራባውያን እና ኪየቭ እምቢ ካሉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂው እነሱ ይሆናሉ :ፑቲን
በጉዳዩ ላይ የተሰጡ ተጨማሪ ሀሳቦች
🟠 ዩክሬን ወታደሮቿን ከዶንባስ እና ኖቮሮሲያ ማስወጣት እንደ ጀመረች እና ኔቶ ላለመቀላቀል ከወሰነች ፤ ሩሲያ ተኩስ አቁማ ለመደራደር ዝግጁ ትሆናለች።
🟠 ሩሲያ ግጭቱን እንዲበርድ ብቻ ሳይሆን፣ እንዲያበቃ ትፈልጋለች።
🟠 ግጭቱን በሰላም ለመቋጨት ፤ ዩክሬን ገለልተኛ ፣ ከየትኛውም ቡድን ያልወገች፣ የኒውክሌር መሳሪያ ያልታጠቀች ሀገር እንድትሆን ሩሲያ ትፈልጋለች።
🟠 የክራይሚያ ፣የሴቫስቶፖል ፣ የዶኔትስክ ፣የሉጋንስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ፣ ዛፖሮዚይ እና ኬርሰን ግዛቶች ሁኔታ፤ በአለም አቀፍ ስምምነቶች ውስጥ የሚገለጽ መሆን አለበት ።
🟠 መሬት ላይ ያሉ እውነታዎች ለኪየቭ ያደሉ ሳይሆኑ እየተለወጡ ይሄዳሉ፤ እናም ድርድር ለመጀመር የሚያስችሉ ሁኔታዎችም ይለያሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ዛሬም ሌላ እውነተኛ የሰላም ጥሪ አቅርባለች ፤ ምዕራባውያን እና ኪየቭ እምቢ ካሉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂው እነሱ ይሆናሉ :ፑቲን
ሩሲያ ዛሬም ሌላ እውነተኛ የሰላም ጥሪ አቅርባለች ፤ ምዕራባውያን እና ኪየቭ እምቢ ካሉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂው እነሱ ይሆናሉ :ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ዛሬም ሌላ እውነተኛ የሰላም ጥሪ አቅርባለች ፤ ምዕራባውያን እና ኪየቭ እምቢ ካሉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂው እነሱ ይሆናሉ :ፑቲን በጉዳዩ ላይ የተሰጡ ተጨማሪ ሀሳቦች 🟠 ዩክሬን ወታደሮቿን ከዶንባስ እና ኖቮሮሲያ ማስወጣት እንደ ጀመረች እና ኔቶ... 14.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-14T18:24+0300
2024-06-14T18:24+0300
2024-06-14T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ዛሬም ሌላ እውነተኛ የሰላም ጥሪ አቅርባለች ፤ ምዕራባውያን እና ኪየቭ እምቢ ካሉ ለሚፈሰው ደም ተጠያቂው እነሱ ይሆናሉ :ፑቲን
18:24 14.06.2024 (የተሻሻለ: 20:20 14.06.2024)
ሰብስክራይብ