የዩክሬን ግጭት መነሻ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ሳቢያ የተፈጠረ ችግር ሳይሆን ፤ የምዕራቡ ዓለም አደገኛ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ውጤት ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ።
ኔቶ ዩክሬንን በሩሲያ ላይ የጦር ሰፈር ለማድረግ ሞክሯል፣ ህዝቦችን እርስበርስ ለማጋጨት የተቻለውን ሁሉ አድርጓል ሲሉ ፑቲን አክለዋል።
የችግሩ መዘዝ መላውን ዓለም እየጎዳ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አስታውቀዋል።
ሩሲያ የዩክሬንን ግጭት አልጀመረችም፤ ነፃነታቸውን ባወጁ ዜጎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ የጀመረችው ኪየቭ ነች ሲሉ ፑቲን አሳስበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን ግጭት መነሻ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ሳቢያ የተፈጠረ ችግር ሳይሆን ፤ የምዕራቡ ዓለም አደገኛ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ውጤት ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ።
የዩክሬን ግጭት መነሻ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ሳቢያ የተፈጠረ ችግር ሳይሆን ፤ የምዕራቡ ዓለም አደገኛ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ውጤት ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ግጭት መነሻ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ሳቢያ የተፈጠረ ችግር ሳይሆን ፤ የምዕራቡ ዓለም አደገኛ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ውጤት ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ። ኔቶ ዩክሬንን በሩሲያ ላይ የጦር ሰፈር ለማድረግ ሞክሯል፣ ህዝቦችን እርስበርስ ለማጋጨት... 14.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-14T16:26+0300
2024-06-14T16:26+0300
2024-06-14T16:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን ግጭት መነሻ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ሳቢያ የተፈጠረ ችግር ሳይሆን ፤ የምዕራቡ ዓለም አደገኛ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ውጤት ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ።
16:26 14.06.2024 (የተሻሻለ: 16:40 14.06.2024)
ሰብስክራይብ