የአውሮፓውያን ዋነኛ ስጋት ሩሲያ ሳይሆን የአሜሪካ ላይ ጥገኝነት ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የአውሮፓውያን ዋነኛ ስጋት ሩሲያ ሳይሆን የአሜሪካ ላይ ጥገኝነት ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ የዩሮ-አትላንቲክ የደህንነት ስርዓት ወድቋል ፤ እንደገና መሠራት አለበት በማለት ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0