ደቡብ አፍሪካ ጥምር መንግስት መመስረቷን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ሰብስክራይብ
ደቡብ አፍሪካ ጥምር መንግስት መመስረቷን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ጥምረቱ የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ፣ ዴሞክራቲክ አልያንስ፣ የአርበኞች ግንባር እና የኢንካታ ነፃነት ፓርቲን የያዘ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0