የብዝሃ ዓለምአቀፍ ሥርዓት እየተፈጠረ ነው፤ ይህን መሰል መሠረታዊ ለውጦች ብሩህ ተስፋን እየፈነጠቁ ነው ብለዋል: ፑቲን

ሰብስክራይብ
የብዝሃ ዓለምአቀፍ ሥርዓት እየተፈጠረ ነው፤ ይህን መሰል መሠረታዊ ለውጦች ብሩህ ተስፋን እየፈነጠቁ ነው ብለዋል: ፑቲን ሩሲያ በ ብሪክስ ህብረት  ላይ ፍላጎት እያደገ የመጣውን ፍላጎት በበጎ ጎኑ ትመለከተዋች ፤  ሀገራት ህብረቱን ያለ ውጣ ውረድ እንዲቀላቀሉ ሩሲያ እንደምታበረታታ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል ። በአለም አቀፍ ጉዳዮች የብዝሃ ዓለም አቀፍዊ ሥርዓት መርሆዎችን ማረጋገጥ በጣም ውስብስብ የሆኑ ችግሮችን ሣይቀር በጋራ ለመፍታት ያስችላል ብለዋል ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0