የብሪክስ ሳይንቲስቶች በውቅያኖስ እና በዋልታ ምርምር ዙሪያ በሩሲያ ሙርማንስክ ከተማ በጋራ እየተወያዩ ነው።
"እ.ኤ.አ በ 2024 ሩሲያ የብሪክስ ሊቀመንበርነት መሆኗን ተከትሎ፤ ሙርማንስክ ከ ሰኔ 13 እስከ 15 ለሚካሄደው በውቅያኖስ እና በዋልታ ሳይንስ (polar science ) እና ቴክኖሎጂ ዙሪያ ለስድስተኛ ጊዜ የሚደረገው ለማስተናገድ ተመርጣለች" ሲሉ የክልሉ የመረጃ እና ፖሊሲ ሃላፊ ተናግረዋል።
የብሪክስ ሀገራት በውቅያኖስ እና ዋልታ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ልማት ላይ ንቁ ተሳትፎ ያደርጋሉ።
የስራ ቡድኑ ተልእኮ ፤ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል በውቅያኖስ ሳይንስ እና በዋልታ ምርምር ላይ መንግስታትን፣ ዩኒቨርሲቲዎችን፣ የምርምር ተቋማትን እና ኢንዱስትሪዎች ያቀፈ የጋራ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ በመካከላ ቸው ያለውን ትብብርን ማሳደግ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ ሳይንቲስቶች በውቅያኖስ እና በዋልታ ምርምር ዙሪያ በሩሲያ ሙርማንስክ ከተማ በጋራ እየተወያዩ ነው።
የብሪክስ ሳይንቲስቶች በውቅያኖስ እና በዋልታ ምርምር ዙሪያ በሩሲያ ሙርማንስክ ከተማ በጋራ እየተወያዩ ነው።
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ ሳይንቲስቶች በውቅያኖስ እና በዋልታ ምርምር ዙሪያ በሩሲያ ሙርማንስክ ከተማ በጋራ እየተወያዩ ነው። "እ.ኤ.አ በ 2024 ሩሲያ የብሪክስ ሊቀመንበርነት መሆኗን ተከትሎ፤ ሙርማንስክ ከ ሰኔ 13 እስከ 15 ለሚካሄደው በውቅያኖስ እና በዋልታ... 14.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-14T12:43+0300
2024-06-14T12:43+0300
2024-06-14T13:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የብሪክስ ሳይንቲስቶች በውቅያኖስ እና በዋልታ ምርምር ዙሪያ በሩሲያ ሙርማንስክ ከተማ በጋራ እየተወያዩ ነው።
12:43 14.06.2024 (የተሻሻለ: 13:20 14.06.2024)
ሰብስክራይብ