ከሩሲያ ሰሜናዊ የባህር ሃይል የተነሱ አራት የተለያዩ ታክቲካል የጦር መርከቦች በኩባ ሃቫና ወደብ እ.አ.አ ከሰኔ 12 - 17 ድረስ ይቆያሉ።
የአሁኑ የኩባ ጉብኝት የጦር መርከቦቹ የረዥም ጉዞ ተግባራት አንዱ ሲሆን ሩሲያ ከሌሎች ሀገራት ጋር በምታደርገው ዓለም አቀፍ ትብብር ማዕቀፍ አካል መሆኑን የሩሲያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ አሌክሳንደር ሞይሴዬቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ጉብኝቱ በሃቫና እና በሞስኮ መካከል ያለውን ወዳጅነት የሚያንፀባርቅ እና አለም አቀፍ ህጎችን በጥብቅ የተከተል መሆኑን አብራርቷል።
ሚኒስቴሩ አክለው የጦር መርከቦቹ ምንም ዓይነት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንዳልያዙና ሀቫና ወደብ ማረፋቸው በቀጠናው ላይ ስጋት እንደማይፈጥሩ ገልጿል።
የስፑትኒክ አፍሪካን የፎቶ ጋለሪ ይመልከቱ!
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከሩሲያ ሰሜናዊ የባህር ሃይል የተነሱ አራት የተለያዩ ታክቲካል የጦር መርከቦች በኩባ ሃቫና ወደብ እ.አ.
ከሩሲያ ሰሜናዊ የባህር ሃይል የተነሱ አራት የተለያዩ ታክቲካል የጦር መርከቦች በኩባ ሃቫና ወደብ እ.አ.
Sputnik አፍሪካ
ከሩሲያ ሰሜናዊ የባህር ሃይል የተነሱ አራት የተለያዩ ታክቲካል የጦር መርከቦች በኩባ ሃቫና ወደብ እ.አ.አ ከሰኔ 12 - 17 ድረስ ይቆያሉ። የአሁኑ የኩባ ጉብኝት የጦር መርከቦቹ የረዥም ጉዞ ተግባራት አንዱ ሲሆን ሩሲያ ከሌሎች ሀገራት ጋር... 14.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-14T11:05+0300
2024-06-14T11:05+0300
2024-06-14T11:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከሩሲያ ሰሜናዊ የባህር ሃይል የተነሱ አራት የተለያዩ ታክቲካል የጦር መርከቦች በኩባ ሃቫና ወደብ እ.አ.
11:05 14.06.2024 (የተሻሻለ: 11:40 14.06.2024)
ሰብስክራይብ