የዩክሬን ጦር በሩሲያ ጋዜጠኞች ላይ በጎርሎቭካ ከተማ በሰነዘረው ጥቃት ቆስሎ የነበረው የካሜራ ባለሙያው ኮዝሂን መሞቱን ፤ የከተማዋ ከንቲባ ገለፁ።

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ጋዜጠኞች ላይ በጎርሎቭካ ከተማ በሰነዘረው ጥቃት ቆስሎ የነበረው የካሜራ ባለሙያው ኮዝሂን መሞቱን ፤ የከተማዋ ከንቲባ ገለፁ። የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሃሮቫ፤ የዩክሬን ጦር በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ግዛት የደረሰው ጥቃት ሆን ተብሎ የተቀነባበረ እንደሆነ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0