ሁለት የእንግሊዝ ዜጎች 6.48 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የኮኬይን እፅ ከጋና ወደ እንግሊዝ ለማጓጓዝ ሞክረዋል በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል።
ሰኞ እለት የሀገሪቱ ባለስልጣናት በዋና ከተማዋ አክራ በኮቶካ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 166 ኪሎ ግራም የሚጠጋ እጽ በቁጥጥር ስር አውለዋል።
ዘመቻው የተካሄደው በጋና አደንዛዥ እፅ ቁጥጥር ኮሚሽን እና በእንግሊዝ የወንጀል ቁጥጥር ኤጀንሲ የጋራ ቅንጅት ነው።
በብሪቲሽ አየር መንገድ በረራ ወደ ለንደን ጋትዊክ አውሮፕላን ማረፊያ ሊጓዙ የነበሩት ተጠርጣሪዎቹ፤ አደንዛዥ እፁን በ72 ኪሶች ውስጥ ከፋፍለው በስድስት ሻንጣዎች ውስጥ ደብቀው እንደነበር የጋና አደንዛዥ እፅ ቁጥጥር ኮሚሽን ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሁለት የእንግሊዝ ዜጎች 6.
ሁለት የእንግሊዝ ዜጎች 6.
Sputnik አፍሪካ
ሁለት የእንግሊዝ ዜጎች 6.48 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የኮኬይን እፅ ከጋና ወደ እንግሊዝ ለማጓጓዝ ሞክረዋል በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። ሰኞ እለት የሀገሪቱ ባለስልጣናት በዋና ከተማዋ አክራ በኮቶካ አለም አቀፍ አውሮፕላን... 13.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-13T18:47+0300
2024-06-13T18:47+0300
2024-06-13T20:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий