ዛምቢያ ከማዕድን የሚገኘውን ገቢ በአዲስ የኢንቨስትመንት እና የንግድ መስክ ለማሳደግ አቅዳለች።
ለዚህም ሲባል 'ልዩ ተልእኮ አንቀሳቃሽ (SPV) የተሰኘ ተቋም ተመሰርቶ እሮብ እለት በካቢኔ ጸድቋል።
ልዩ ተልእኮ አንቀሳቃሽ መንግስት "ከማእድን ሀብቶች የሚገኘውን የትርፍ ክፍፍል አሠራርን አስቀርቶ፤በምርት ላይ የተመሰረተ የክፍፍል ዘዴን እንዲያወጣ እና የዛምቢያ ህዝብ በህግ ከተደነገገው ግዴታዎች በላይ ጥቅማጥቅሞችን የሚያገኙበትን መንገድ የሚሰፋ መሆኑን " ካቢኔው ገልጿል።
አፍሪካ ሁለተኛዋ ትልቅ የመዳብ አምራች የሆነችው ዛምቢያ ፤በአሁኑ ጊዜ በዛምቢያ ኮንሶልዴትድ ኮፐር ማይን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በኩል በበርካታ የማዕድን ቁፋሮ ሀብቶች ላይ የአክሲዮን ድርሻ አለው።
እንደ ኃላፊዎቹ ገለጻ፣ በአዲሱ አሠራር የሚመረቱ ማዕድናትን የሚገኘውን ትረፍ ለመጋራት እና መንግሥት በማዕድን ዋጋ ሂደት የሚኖረውን የመደራደር አቅም በመጨመር ፤ ወደ ውጭ የሚላኩ እንዲሁም በአገር ውስጥ በሶስተኛ ወገን በኩል የሚሸጡ ማዕድናትን በማስቀረት ጥቅም ላይ የሚውሉ የማዕድን ዝርዝርን በትክክል ይፋ ለማድረግ ያስችላል።
ውሳኔው የተላለፈው የዛምቢያ መንግስት ከማዕድን ምርት የሚያገኘውን ገቢ በማሳደግ፤በማህበራዊ ፕሮጀክቶች ላይ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ hማፍሰስ በማሰቡ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዛምቢያ ከማዕድን የሚገኘውን ገቢ በአዲስ የኢንቨስትመንት እና የንግድ መስክ ለማሳደግ አቅዳለች።
ዛምቢያ ከማዕድን የሚገኘውን ገቢ በአዲስ የኢንቨስትመንት እና የንግድ መስክ ለማሳደግ አቅዳለች።
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ከማዕድን የሚገኘውን ገቢ በአዲስ የኢንቨስትመንት እና የንግድ መስክ ለማሳደግ አቅዳለች። ለዚህም ሲባል 'ልዩ ተልእኮ አንቀሳቃሽ (SPV) የተሰኘ ተቋም ተመሰርቶ እሮብ እለት በካቢኔ ጸድቋል። ልዩ ተልእኮ አንቀሳቃሽ መንግስት "ከማእድን ሀብቶች... 13.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-13T14:48+0300
2024-06-13T14:48+0300
2024-06-13T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዛምቢያ ከማዕድን የሚገኘውን ገቢ በአዲስ የኢንቨስትመንት እና የንግድ መስክ ለማሳደግ አቅዳለች።
14:48 13.06.2024 (የተሻሻለ: 15:20 13.06.2024)
ሰብስክራይብ