በደቡብ አፍሪካ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ሳቢያ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አስታወቁ
"ደቡብ አፍሪካ በአጠቃላይ 5 በላቦራቶሪ የተረጋገጠ ውጤቶችን ማግኘቷን እና ምልክቱ የታየበት ህመምተኛ እ.አ.አ ሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2024 በቴምቢሳ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን" የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ጆሴፍ ፋህላ በመግለጫቸው አስታወቀዋል።
መግለጫው እንደተጠቀሰው በምርመራው የተገኙ ውጤቶች የሚያሳዩት ፤ ወረርሽኙ ወደ ተከሰተበት አካባቢ ያልተጓዙ እድሜያቸው ከ30-39 ክልል ውስጥ የሆኑ ወንዶች ላይ መሆኑ፤ በሽታው በየአካባቢው እየተስፋፋ መሆኑን ያመለክታል ብሏል።
ቀደም ሲል የዝንጀሮ በሽታ ተብሎ የሚጠራው ኤም ፖክስ ከዱር እንስሳት ወደ ሰዎች ሊተላለፉ የሚችል እና በቫይረስ አማካኝነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። የተለመዱ ምልክቶቹም ትኩሳት፤ሽፍታ እና የሊምፍ ኖዶች እብጠት ናቸው። በሽታው በመካከለኛው እና በምዕራብ አፍሪካ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ በብዛት የሚከሰት ሲሆን በሽታውእ.ኤ.አ እስከ 2022 ድረስ በዓለም ዙሪያ ተሰራጭቶ ወደ አውሮፓ እና አሜሪካ እስከሚደርስ ድረስ በብዛት አይታወቅም ነበር።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በደቡብ አፍሪካ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ሳቢያ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አስታወቁ
በደቡብ አፍሪካ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ሳቢያ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ አፍሪካ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ሳቢያ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አስታወቁ "ደቡብ አፍሪካ በአጠቃላይ 5 በላቦራቶሪ የተረጋገጠ ውጤቶችን ማግኘቷን እና ምልክቱ የታየበት ህመምተኛ እ.አ.አ ሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2024... 13.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-13T12:30+0300
2024-06-13T12:30+0300
2024-06-13T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በደቡብ አፍሪካ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ሳቢያ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አስታወቁ
12:30 13.06.2024 (የተሻሻለ: 12:40 13.06.2024)
ሰብስክራይብ