የሰኔ 6 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡-
🟠 የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ሶስት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ትላንት በአንድ ሌሊት በሩሲያዋ ያሮስቪል እና ቭላድሚር ክልል ላይ መትተው መጣሉን ገለጸ።
🟠 ትላንት ምሽት በአርሜኒያ የፓርላማ ህንፃ አቅራቢያ በተነሳ ግጭት፤ ፖሊሶችን ጨምሮ ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ 101 የሚደርሱ ሰዎች ፤ መቁሰላቸውን የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል።
🟠 የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በ ቡድን ሰባት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለዩክሬን የ310 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ ፅህፈት ቤታቸው አስታውቋል።
🟠 አሜሪካዊው ኢሎን መስክ የዩክሬን መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አሜሪካ በ"ጥቁር መዝገብ" በአሸባሪነት ዝርዝር እንድትመዘግባቸው እና ማዕቀብም እንዲጣልባቸው ጥሪ አቅርቧል።
🟠 በሁለተኛው የሩሲያ ስትራቴጂክ ያልሆኑ የኒውክሌር ሃይሎች ልምምድ ወቅት የኤሌክትሮኒካዊ ሚሳኤል ማስወንጨፉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሰኔ 6 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡-
የሰኔ 6 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡-
Sputnik አፍሪካ
የሰኔ 6 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡- 🟠 የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ሶስት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ትላንት በአንድ ሌሊት በሩሲያዋ ያሮስቪል እና ቭላድሚር ክልል ላይ መትተው መጣሉን ገለጸ። 🟠 ትላንት ምሽት በአርሜኒያ የፓርላማ ህንፃ... 13.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-13T11:00+0300
2024-06-13T11:00+0300
2024-06-13T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий