የሞስኮ ምንዛሬ እ.አ.አ ከሰኔ 13 ጀምሮ በአሜሪካ በተጣለባት ማዕቀብ ሳቢያ ፤ በዶላር እና በዩሮ የንግድ ልውውጥ ማድረግ እንደሚያቆም የንግድ መድረኩ ገለፀ።
በዛሬው ዕለት የአሜሪካ ግምጃ ቤት በሩሲያ ላይ አዲስ የማዕቀብ ማዕቀፍ መጀመሩን አስታውቋል። ከእነዚህ መካከል የሞስኮ የንግድ ልውውጥ እና ተያያዥ መሥኮችን ያካትታል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሞስኮ ምንዛሬ እ.አ.
የሞስኮ ምንዛሬ እ.አ.
Sputnik አፍሪካ
የሞስኮ ምንዛሬ እ.አ.አ ከሰኔ 13 ጀምሮ በአሜሪካ በተጣለባት ማዕቀብ ሳቢያ ፤ በዶላር እና በዩሮ የንግድ ልውውጥ ማድረግ እንደሚያቆም የንግድ መድረኩ ገለፀ። በዛሬው ዕለት የአሜሪካ ግምጃ ቤት በሩሲያ ላይ አዲስ የማዕቀብ ማዕቀፍ መጀመሩን አስታውቋል።... 12.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-12T19:55+0300
2024-06-12T19:55+0300
2024-06-12T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий