ሩሲያ እና 20 የሚደርሱ ሀገራት በፈጠራ ስራዎች ላይ የሚሠራ ቡድን እንዲሁም ሰው ሰራሽ አስተውህሎን በትምህርት መስክ በማካተት በትብብር ለመመስረት ተሰማሙ
የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ሰርጌ ክራቭትሶቭ እና ከ 20 ሀገራት የተወጣጡ ልዑካን ቡድን መሪዎች፤ ቬኔዙዌላ፣ ኒጀር፣ ዶሚኒካን ሪፐብሊክ፣ ኩባ፣ ላኦስ፣ ጋምቢያ፣ ኡጋንዳ እና ዚምባብዌን ጨምሮ በፈጠራ ሙያዎች ላይ የሚሠራ ቡድን መመስረታቸውን አስመልክቶ ተፈራርመዋል። የሰው ሠራሽ አስተውህሎን፤ በትምህርት ሥርዓት ውስጥ እንዲሁም የምህንድስና ትምህርት ቤቶችን ማቋቋም ያካትታል።
የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ የተካሄደው በሩሲያ ካዛን ከተማ እ.አ.አ ከሰኔ 10-11 "የወደፊቱን መቅረጽ" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ዓለም አቀፍ የትምህርት ሚኒስትሮች ጉባዔ ወቅት ነው።
በመግለጫው መሰረት የተቋቋመው ቡድኑ በፈጠራ ሙያ፣ በሰው ሰራሽ አስተውህሎ እና በምህንድስና ትምህርት ዘርፍ ሀገራዊ ልምድ ልውውጥ እንዲኖር የሚያስችል ነው። ይህ ዓይነት ልምድ፤ ሀገራት ጥራት ያለው፣ ተደራሽ እና የተሻሻሉ የትምህርት ውጤቶች እንዲመዘገቡ እድል ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና 20 የሚደርሱ ሀገራት በፈጠራ ስራዎች ላይ የሚሠራ ቡድን እንዲሁም ሰው ሰራሽ አስተውህሎን በትምህርት መስክ በማካተት በትብብር ለመመስረት ተሰማሙ
ሩሲያ እና 20 የሚደርሱ ሀገራት በፈጠራ ስራዎች ላይ የሚሠራ ቡድን እንዲሁም ሰው ሰራሽ አስተውህሎን በትምህርት መስክ በማካተት በትብብር ለመመስረት ተሰማሙ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና 20 የሚደርሱ ሀገራት በፈጠራ ስራዎች ላይ የሚሠራ ቡድን እንዲሁም ሰራሽ አስተውህሎን በትምህርት መስክ በማካተት በትብብር ለመመስረት ተሰማሙ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ሰርጌ ክራቭትሶቭ እና ከ 20 ሀገራት የተወጣጡ ልዑካን ቡድን መሪዎች፤... 12.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-12T19:24+0300
2024-06-12T19:24+0300
2024-06-13T06:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና 20 የሚደርሱ ሀገራት በፈጠራ ስራዎች ላይ የሚሠራ ቡድን እንዲሁም ሰው ሰራሽ አስተውህሎን በትምህርት መስክ በማካተት በትብብር ለመመስረት ተሰማሙ
19:24 12.06.2024 (የተሻሻለ: 06:40 13.06.2024)
ሰብስክራይብ