ሃማስ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በባይደን የቀረበውን ስምምነት ውድቅ ማድረጉን ዘገባዎች አመላክተዋል።
የፍልስጤም ንቅናቄ ሃማስ ታጋቶችን ለማስለቀቅ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የቀረበውን ሃሳብ ውድቅ ማድረጉን የእንግሊዝ መገናኛ ብዙሃን የእስራኤል ባለስልጣንን ጠቅሰው ማክሰኞ ዕለት ዘግበዋል።
ባለሥልጣኑ እስራኤል ከሃማስ በአሸማጋዮች በኩል ምላሽ እንደሰጠ ገልፀው ፤ የንቅናቄ ቡድኑ የባይደን የተሱስ አቁም ዋና ማዕቀፎችን ቀይሯል ብለዋል።
ሰኞ እለት ሃማስ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ሰርጥ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚጠይቀውን ውሳኔን በደስታ መቀበሉ ይታወሳል።
ምክር ቤቱ እ.አ.አ ግንቦት 31 በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የቀረበውን የጋዛ የተኩስ አቁም ሀሳብን እንደተቀበለ እና ሃማስም በአሜሪካ የተረቀቀውን የውሳኔ ሃሳብ እንዲቀበል ጥሪ አቅርቦ ነበረ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሃማስ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በባይደን የቀረበውን ስምምነት ውድቅ ማድረጉን ዘገባዎች አመላክተዋል።
ሃማስ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በባይደን የቀረበውን ስምምነት ውድቅ ማድረጉን ዘገባዎች አመላክተዋል።
Sputnik አፍሪካ
ሃማስ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በባይደን የቀረበውን ስምምነት ውድቅ ማድረጉን ዘገባዎች አመላክተዋል። የፍልስጤም ንቅናቄ ሃማስ ታጋቶችን ለማስለቀቅ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የቀረበውን ሃሳብ ውድቅ ማድረጉን የእንግሊዝ መገናኛ ብዙሃን የእስራኤል... 12.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-12T13:34+0300
2024-06-12T13:34+0300
2024-06-12T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሃማስ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በባይደን የቀረበውን ስምምነት ውድቅ ማድረጉን ዘገባዎች አመላክተዋል።
13:34 12.06.2024 (የተሻሻለ: 14:20 12.06.2024)
ሰብስክራይብ