በናይጄሪያ በደረሰ የሽብር ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሲገደሉ 12 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተዘገበ።
በናይጄሪያ ካትሲና ግዛት በደረሰው ተከታታይ የሽብር ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች ደግሞ መቁሰላቸውን ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶዘ ጋርዲያን ናይጄሪያ ጋዜጣ ከትላንት በስቲያ ዘግቧል።
አሸባሪዎች ካትሲና ውስጥ በአንድ ሌሊት በርካታ ህብረተሰቦችን በማጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች መግደላቸውን የዜና ምንጩ ለጋዜጣው የገለፀ ሲሆን ሌላ ምንጭ ደግሞ የሟቾች ቁጥር 65 መድረሱን ገልጿል።በተጨማሪም ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 12 ሰዎች ታፍነውወደ ጫካ መወሰዳቸውን ዘገባው ጠቅሷል።
ጉዳት የደረሰባቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች እስካሁን የተያዙትን ጎረቤቶቻቸውን ትክክለኛ ቁጥር እንኳን ማወቅ እንዳልቻሉ ገልፀዋል። ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ግን በአካባቢው በሚገኙ ሆስፒታሎች ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ዘ ጋርዲያን ናይጄሪያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በናይጄሪያ በደረሰ የሽብር ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሲገደሉ 12 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተዘገበ።
በናይጄሪያ በደረሰ የሽብር ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሲገደሉ 12 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተዘገበ።
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ በደረሰ የሽብር ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሲገደሉ 12 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተዘገበ። በናይጄሪያ ካትሲና ግዛት በደረሰው ተከታታይ የሽብር ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች ደግሞ መቁሰላቸውን ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን... 12.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-12T10:37+0300
2024-06-12T10:37+0300
2024-06-12T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በናይጄሪያ በደረሰ የሽብር ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሲገደሉ 12 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተዘገበ።
10:37 12.06.2024 (የተሻሻለ: 11:20 12.06.2024)
ሰብስክራይብ