ኢትዮጵያ ለብሪክስ ህብረት ያላትን ቁርጠኝነት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለፁ።
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀ ሥላሴ እ.አ .አ ከሰኔ 10 እስከ 11 በሩሲያ ሂዝሂ ኖቭጎሮድ በተካሄደው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እንዳሉት ኢትዮጵያ የብሪክስ ህብረት አባል መሆኗ ትልቅ ዋጋ የምትሰጠው ጉዳይ መሆኑን መናገራቸውን
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ገልጿል።
ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ ለምትጫወተው ንቁ ተሳትፎ ፤ከሀገራዊ የልማት ግቦች ጋር በማጣጣም ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኗን አቶ ታዬ በአጽንኦት ተናግረዋል። እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ ኢትዮጵያ በ ብሪክስ ህብረት ሀገራት ጋር ያላትን ተሳትፎ ለማጠናከር ያከናወኗቸውን የተለያዩ ጅምሮች ተናግዋል።
በተጨማሪም ዓለም አቀፍ አጋርነት በማደስ ድንበር ዘለል የሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ የመስራት አስፈላጊነትን ተናግረዋል። በዓለም ዓቀፍ መድረኮች ላይ የጋራ መፍትሄዎችን በማምጣት በአለምአቀፍ አጀንዳ ውስጥ ልማትን ማስቀደም አስፈላጊ መሆኑን በአፅንዖት ተናግረዋል ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ለብሪክስ ህብረት ያላትን ቁርጠኝነት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለፁ።
ኢትዮጵያ ለብሪክስ ህብረት ያላትን ቁርጠኝነት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለፁ።
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለብሪክስ ህብረት ያላትን ቁርጠኝነት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለፁ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀ ሥላሴ እ.አ .አ ከሰኔ 10 እስከ 11 በሩሲያ ሂዝሂ ኖቭጎሮድ በተካሄደው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እንዳሉት... 12.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-12T10:58+0300
2024-06-12T10:58+0300
2024-06-12T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий