በግብፅ 660,000 የሚጠጉ ስደተኞች መመዝገባቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኮሚሽነር አስታወቁ።
በሱዳን በተፈጠረው ችግር የስደተኞች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ክርስቲን ቤሻይ በካይሮ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል ። ይህም ከጠቅላላ የስደተኞች ቁጥር 378,000 ያህሉ የሱዳን ዜጎች መሆናቸውን ገልጸዋል።
እ.ኤ.አ ከሚያዝያ 15፣ 2023፣ በሱዳን ጦር እና በ ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መካከል ግጭት ተፈጠረ። በግጭቱ ተሳተፊ የሆኑ ወገኖች በ Uገር አቀፍ ደረጃ በተደጋጋሚ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርጉ ቢሞክርም፤ ለግጭቱን እልባት ማግኘት አልተቻለም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በግብፅ 660,000 የሚጠጉ ስደተኞች መመዝገባቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኮሚሽነር አስታወቁ።
በግብፅ 660,000 የሚጠጉ ስደተኞች መመዝገባቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኮሚሽነር አስታወቁ።
Sputnik አፍሪካ
በግብፅ 660,000 የሚጠጉ ስደተኞች መመዝገባቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኮሚሽነር አስታወቁ። በሱዳን በተፈጠረው ችግር የስደተኞች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ክርስቲን ቤሻይ... 11.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-11T18:44+0300
2024-06-11T18:44+0300
2024-06-11T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በግብፅ 660,000 የሚጠጉ ስደተኞች መመዝገባቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኮሚሽነር አስታወቁ።
18:44 11.06.2024 (የተሻሻለ: 20:20 11.06.2024)
ሰብስክራይብ