የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ማጠቃለያ ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ማጠቃለያ ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች ◾ብሪክስ በጂኦፖለቲካ ውስጥ ካሉት ዋልታዎች አንዱ መስሎ አይታይም እና እራሱን ከአለም ለመነጠል አይሞክርም። ◾በጦር ሜዳ ሩሲያን ማሸነፍ የሚለውን የምዕራቡን ዓለም ስሜት በየትኛውም የብሪክስ አባል ሀገራት ዘንድ ድጋፍ የለውም። ◾አሜሪካ እና አጋሮቿ የአለም አቀፍ የገንዘብ ሥርዓት መዋቅርን እያጣጣሉ ይገኛሉ። የዶላርን በመጠቀም የቅኝ ግዛት ስልትን እና ሌሎች  የማይታወቁ ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ነው። ◾ የብሪክ ሚኒስትሮች  አዲስ የአለም ስርአት ለመፍጠር የማይቋረጥ ጥረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የስብሰባው ተሳታፊዎች አሳስበዋል።በዚህ ሂደት ውስጥ ብሪክስ የበኩሉን ሚና መጫወት እንዳለበት የጋራ መገባባት አለ። ◾ብሪክስ ሀገራት የዓለም ኢኮኖሚ አቀጣጣይ እንደሚሆኑ ሁሉም ያውቃል። ◾ የብሪክስ ስብሰባ ውጤትን ተከትሎ በአለም አቀፍ አጀንዳዎች ዙሪያ ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም የሚያንፀባርቅ የጋራ መግለጫ ሰኞ እለት ቀርቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0