ሩሲያ እ.ኤ.

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እ.ኤ.አ በ2024 ለስፔን ሁለተኛዋ ትልቅ ጋዝ አቅራቢ ሀገር መሆኗን የስፔን ኢነርጂ ኩባንያ ኤንጋስ ገለጸ። ሩሲያ ከጥር እስከ ግንቦት ባለው ጊዜ ውስጥ 33,269 ጊጋዋት-ሰአት የተፈጥሮ ጋዝ ለስፔን አቅርባለች፤ ይህም ከአጠቃላይ አቅርቦቶች 22.5 በመቶውን ይይዟል። አልጄሪያ 36.1 በመቶው የሚሆን የተፈጥሮ ጋዝ  ለስፔን በማቅረብ አንደኛ ስትሆን ዩናይትድ ስቴትስ በ19.4 በመቶ ድርሻ በመያዝ በሶስተኛ  ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። እ.ኤ.አ በ 2023 ለስፔን የቀረበቸው የተፈጥሮ ጋዝ  ከ 2022 ጋር ሲነፃፀር በ 35 በመቶ መጨመሩን ሪፖርቶች ያሳያሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0