እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምታደርገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በአስቸኳይ ማቆም አለባት ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ገለፁ

ሰብስክራይብ
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምታደርገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በአስቸኳይ ማቆም አለባት ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ገለፁ የተወሰኑ ሰዎችን ለማስለቀቅ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን ዜጎችን  መስዋዕት ማድረግ ተቀባይነት እንደሌለው ሩሲያ ታምናላች ሲሉም አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0