የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንትን እና አጃቢዎቻቸውን አሳፍሮ የነበረው አይሮፕላን ተከስክሶ አንድም ሰው አለመትረፉ ተዘግቧል።

ሰብስክራይብ
የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንትን እና አጃቢዎቻቸውን አሳፍሮ የነበረው አይሮፕላን ተከስክሶ አንድም ሰው አለመትረፉ ተዘግቧል። የነፍስ አድን ሰራተኞች በዛሬው እለት የተከሰከሰውን አውሮፕላን ቁርጥራጭ አግኝተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0