የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት እንደሚበተን እና አዲስ ምርጫ እንደሚካሄድ አስታወቁ። የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ሰኔ 23 ይካሄዳል ተብሏል።
ቀደም ሲል፤ ፈረንሳይ ውስጥ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫን ያሸነፈው የተቃዋሚ ፓርቲ "ናሽናል ራሊ" መሪ ጆርዳን ባርዴላ፤ ማክሮን ቀደም ብለው የፈረንሳይ ፓርላማ ምርጫን እንዲያካሂዱ ጥሪ አቅርበው ነበር።
የህዝብ አስተያየት መስጫዎች "ናሽናል ራሊ" 32% ፤ የማክሮን "ሬኔሶንስ ፓርቲ" በበኩሉ፤ ሁለት ለ አንድ ሊሆን በተቃረበ ሰፊ ልዩነት፤ በ15.4% ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አሳይተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት እንደሚበተን እና አዲስ ምርጫ እንደሚካሄድ አስታወቁ። የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ሰኔ 23 ይካሄዳል ተብሏል።
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት እንደሚበተን እና አዲስ ምርጫ እንደሚካሄድ አስታወቁ። የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ሰኔ 23 ይካሄዳል ተብሏል።
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት እንደሚበተን እና አዲስ ምርጫ እንደሚካሄድ አስታወቁ። የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ሰኔ 23 ይካሄዳል ተብሏል። ቀደም ሲል፤ ፈረንሳይ ውስጥ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫን ያሸነፈው የተቃዋሚ ፓርቲ... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T09:27+0300
2024-06-10T09:27+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት እንደሚበተን እና አዲስ ምርጫ እንደሚካሄድ አስታወቁ። የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ሰኔ 23 ይካሄዳል ተብሏል።
09:27 10.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ