የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እንደሚገኙ ታወቀ
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር፤ በሩስያዋ ኒዝሂ ኖቭጎሮድ ከተማ በሚካሄደው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እንደሚገኙ፤ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አስታውቋል።
ፓንዶር፤ በውይይቱ ወቅት ከብሪክስ ሀገራት አንዳንድ የስራ ባልደረቦች እና ሌሎች አጋር ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ለማድረግ እንዳቀዱ፤ መግለጫው አመልክቷል። የስብሰባው ውጤት ሩስያ ካዛን ውስጥ "በጥቅምት ወር ለሚካሄደው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ እንደሚያገለግል" ተገልጿል።
ሩስያ፤ ከ20-25 ሀገራትን እንደምትጠብቅ እና 15 ተጨማሪ የሩስያ "ወዳጅ" ሀገራት፤ ቀጠናዊ የውህደት ድርጅቶች መሪዎችን ጨምሮ፤ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ መጋበዛቸውን፤ የሩስያ የብሪክስ ተወካይ ፓቬል ክንያዜቭ ከዚህ በፊት ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እንደሚገኙ ታወቀ
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እንደሚገኙ ታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እንደሚገኙ ታወቀ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር፤ በሩስያዋ ኒዝሂ ኖቭጎሮድ ከተማ በሚካሄደው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እንደሚገኙ፤... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T09:33+0300
2024-06-10T09:33+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እንደሚገኙ ታወቀ
09:33 10.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ