ኮንጎ ሪፐብሊክ የሩስያን ኢንቨስትመንቶች እንደምትሻ ገለፀች
የሀገሪቱ የፕላን፣ ስታቲስቲክስ እና ክልላዊ ውህደት ሚኒስትር ኢንግሪድ ኦልጋ ጊዝላይን ኢቡካ-ባባክስ እንደገለጹት፤ "ከሩስያ ጋር ያለው ትብብር በኮንጎ የልማት ሂደት ውስጥ የሩስያ ኩባንያዎችን የላቀ ተሳትፎ በማበረታታት ሊጠናከር ይገባል። የእኛ የ2022-2026 ብሔራዊ የልማት እቅድ የሩስያ የግል ዘርፍ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ በርካታ ፕሮጀክቶችን ያካትታል" ብለዋል።
በተጨማሪም፤ ብራዛቪል ሩስያ ለሀገሪቱ ተፈጥሮአዊ የካፒታል ልማት ስትራተጂ የምታደርገውን አስተዋጽኦ በደስታ እንደምትቀበል፤ ከ #SPIEF2024 ጎን ለጎን ለሩስያ ሚዲያ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኮንጎ ሪፐብሊክ የሩስያን ኢንቨስትመንቶች እንደምትሻ ገለፀች
ኮንጎ ሪፐብሊክ የሩስያን ኢንቨስትመንቶች እንደምትሻ ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ ሪፐብሊክ የሩስያን ኢንቨስትመንቶች እንደምትሻ ገለፀች የሀገሪቱ የፕላን፣ ስታቲስቲክስ እና ክልላዊ ውህደት ሚኒስትር ኢንግሪድ ኦልጋ ጊዝላይን ኢቡካ-ባባክስ እንደገለጹት፤ "ከሩስያ ጋር ያለው ትብብር በኮንጎ የልማት ሂደት ውስጥ የሩስያ ኩባንያዎችን... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T09:57+0300
2024-06-10T09:57+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий