በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡-
◾ወደ አዲስ የዓለም ሥርዓት የሚደረገው ሽግግር ሙሉ ታሪካዊ ዘመን የሚወስድ እና አድካሚ ይሆናል፡፡
◾ ብሪክስ በለውጥ ንፋስ ወደ ፊት እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮችን በመፍታት ረገድ ያለው ሚናም እያደገ ይሄዳል።
◾ በትራንስፖርት፣ የአየር ንብረት የሥራ ቡድኖችን፣ የኑክሌር መድኃኒቶችንና የሕክምና ማኅበርን መፍጠርን የተመለከቱ ቁልፍ የሩስያ ተነሳሽነቶች ላይ ሥራ ተጀምሯል።
◾ የብሪክስ ሀገራት በብሔራዊ መገበያያቸው ክፍያን መፈፀም የሚያስችል ፕላትፎርምን በማዘጋጀት ላይ ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡-
በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡-
Sputnik አፍሪካ
በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡- ◾ወደ አዲስ የዓለም ሥርዓት የሚደረገው ሽግግር ሙሉ ታሪካዊ ዘመን የሚወስድ እና አድካሚ ይሆናል፡፡ ◾ ብሪክስ... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T12:50+0300
2024-06-10T12:50+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡-
12:50 10.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ