ኒጀር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩስያን የጦር ሰፈር በግዛቷ ላይ ለማስፈር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
"ለተሟላ የሩስያ የጦር ሰፈር ፍላጎት አለን፣ እኛ ለማስተናገድ ዝግጁ ነን" ያሉት በአፍሪካዊቷ ሪፐብሊክ የሩስያ የክብር ቆንስል አዶ ኢሮ፤ ሀገሪቱ የሽብር ጥቃቶችን ቁጥር መቀነስ እንደምትፈልግ፤ ለሩስያ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
በሚያዝያ ወር አጋማሽ፤ የሩስያ ስፔሻሊስቶች ለኒጀር ወታደራዊ ኃይል ሽብርተኝነት መዋጋት የሚያስችል ስልጠና ለመስጠት ወደ ሀገሪቱ ገብተዋል። ይህ የሆነው፤ በሩስያ እና ኒጀር መሪዎች መካከል ወታደራዊ አጋርነት ማጠናከር ላይ ያተኮረ የስልክ ውይይት ከተደረገ በኋላ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኒጀር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩስያን የጦር ሰፈር በግዛቷ ላይ ለማስፈር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
ኒጀር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩስያን የጦር ሰፈር በግዛቷ ላይ ለማስፈር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኒጀር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩስያን የጦር ሰፈር በግዛቷ ላይ ለማስፈር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች "ለተሟላ የሩስያ የጦር ሰፈር ፍላጎት አለን፣ እኛ ለማስተናገድ ዝግጁ ነን" ያሉት በአፍሪካዊቷ ሪፐብሊክ የሩስያ የክብር ቆንስል አዶ ኢሮ፤ ሀገሪቱ... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T14:31+0300
2024-06-10T14:31+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኒጀር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሩስያን የጦር ሰፈር በግዛቷ ላይ ለማስፈር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
14:31 10.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ