በምስራቃዊ ዲ.አር.ሲ ጂሃዲስቶች በፈፀሙት ጥቃት በሳምንት ውስጥ ከ80 በላይ ሰዎች ህይወታቸው እንደተቀጠፈ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
በምስራቅ ኮንጎ ሰሜን ኪቩ ክልል በምትገኘው ቤኒ ግዛት፤ የዲሞክራሲያዊ ሃይሎች ጥምረት (ኤ.ዲ.ኤፍ) ፈፅመውታል በተባለው ጥቃት፤ በትንሹ የ82 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ስለ ጥቃቱ መጀመሪያ የተዘገበው፤ በአጎራባች አካባቢ፤ 30 ሰዎች መሞታቸው ባሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ከተዘገበ በኋላ ነው።
እ.አ.አ. 2019 ዳኢሽ* የመካከለኛው አፍሪካ ክንዱ እንደሆነ የገለፀው ኤ.ዲ.ኤፍ፤ የፕሮፓጋንዳ ማሰራጫዎቹን በመጠቀም፤ "በምስራቅ ኮንጎ በካሊፌት ወታደሮች በተካሄደ ጥቃት የኮንጎ ጦር ወታደርን ጨምሮ፤ ከ 60 በላይ ክርስቲያኖች እንደተገደሉ አስታውቋል።"
አሁን መቀመጫውን በምሥራቃዊ ኮንጎ ያደረገው ኤ.ዲ.ኤፍ፤ መደበኛ ጥቃቶችን በመክፈት በቀጠናው የበለጠ አለመረጋጋት ፈጥሯል።
*ዳኢሽ (አይሲል/ አይሲስ/ አይኤስ) በሩስያ እና በሌሎች በርካታ ሀገሮች የተወገዘ አሸባሪ ቡድን ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በምስራቃዊ ዲ.አር.
በምስራቃዊ ዲ.አር.
Sputnik አፍሪካ
በምስራቃዊ ዲ.አር.ሲ ጂሃዲስቶች በፈፀሙት ጥቃት በሳምንት ውስጥ ከ80 በላይ ሰዎች ህይወታቸው እንደተቀጠፈ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ በምስራቅ ኮንጎ ሰሜን ኪቩ ክልል በምትገኘው ቤኒ ግዛት፤ የዲሞክራሲያዊ ሃይሎች ጥምረት (ኤ.ዲ.ኤፍ) ፈፅመውታል በተባለው... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T16:19+0300
2024-06-10T16:19+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий