በአፍሪካ የሩስያ ቋንቋን የመማር ፍላጎት "በከፍተኛው" እየታየ እንደሆነ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
"ዝንባሌው እየጨመረ ነው፤ እውነተኛ ፍላጎት እያየን ነው፤ አፍሪካ ውስጥ በምንቀሳቀስባቸው ማእከላት አፍሪካውያን መጥተው ለመማር ከፍተኛ ጉጉት ያሳያሉ። ህፃናት፣ አዋቂዎች፣ የኢኮኖሚ ዘርፉን የሚወክሉ በርካታ ሰዎች ይመጣሉ። በቅርብ ዓመታት ዝንባሌው በጣም ጨምሯል። እያወራን ያለነው ባለፉት 2 እና 3 ዓመት ነው" ሲሉ የሩስያ ምክትል የትምህርት ሚኒስትር ዴኒስ ግሪቦቭ ከ #SPIEF2024 ጎን ለሩስያ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።
አክለውም፤ አልጄሪያ ውስጥ ብቻ የሩስያ ቋንቋ ማዕከል በተከፈተበት ወቅት፤ በቀን 4,000 የሚጠጋ የሥልጠና ማመልከቻ ይገባ እንደነበር ጠቁመዋል።
የሩሲያ የትምህርት ሚኒስቴር እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት ከአፍሪካ ሀገራት የመጡ 37,000 ተማሪዎች በሩስያ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን፤ 200 የሚሆኑት ደግሞ ኮሌጆች ውስጥ እየተማሩ ይገኛሉ።
በአጠቃላይ፤ በአፍሪካ ሀገራት የሩስያ ቋንቋን የሚያስተምሩ 30 የሚሆኑ ማዕከላት ይገኛሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በአፍሪካ የሩስያ ቋንቋን የመማር ፍላጎት "በከፍተኛው" እየታየ እንደሆነ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
በአፍሪካ የሩስያ ቋንቋን የመማር ፍላጎት "በከፍተኛው" እየታየ እንደሆነ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የሩስያ ቋንቋን የመማር ፍላጎት "በከፍተኛው" እየታየ እንደሆነ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ "ዝንባሌው እየጨመረ ነው፤ እውነተኛ ፍላጎት እያየን ነው፤ አፍሪካ ውስጥ በምንቀሳቀስባቸው ማእከላት አፍሪካውያን መጥተው ለመማር ከፍተኛ ጉጉት... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T17:32+0300
2024-06-10T17:32+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በአፍሪካ የሩስያ ቋንቋን የመማር ፍላጎት "በከፍተኛው" እየታየ እንደሆነ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
17:32 10.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ