ዩክሬን የተሰጣትን ፈቃድ ተጠቅማ የሩስያን ግዛት በአሜሪካ መሳርያዎች ማጥቃት እንደጀመረች የኋይት ሀውስ የደህንነት አማካሪ ተናገሩ
"ዩክሬን ድንበር አልፋ እንዳታጠቃ፣ መድፎችን እና የጦር መሳርያ ስፍራዎችን እንዳትመታ መከልከል ምክንያታዊ አይደለም። ለዛም ነው ፕሬዝዳንቱ ፈቀድ የሰጡት። ዩክሬን ይህን ፈቃድ በጦር ግንባሩ ተግባራዊ አድርጋለች" ሲሉ የኋይት ሀውስ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ለሲቢኤስ ኒውስ ተናግረዋል።
ቀደም ሲል፤ የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የዩክሬን ጦር የተዛወሩለትን የጦር መሳሪያዎች ከካርኮቭ ክልል አቅራቢያ በሚገኙ የሩስያ ግዛት ኢላማዎች ላይ እንዲጠቀም ፍቃድ ሰጥቷል። ነገር ግን፤ ኤ.ቲ.ኤ.ሲ.ኤም.ኤስ (ATACMS) ሚሳኤሎችን እና ሌሎች የረዥም ርቀት መሳሪያዎችን በመጠቀም፤ ድንበር ተሻጋሪ ጥቃቶች ማድረስ ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ አስቀጥሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዩክሬን የተሰጣትን ፈቃድ ተጠቅማ የሩስያን ግዛት በአሜሪካ መሳርያዎች ማጥቃት እንደጀመረች የኋይት ሀውስ የደህንነት አማካሪ ተናገሩ
ዩክሬን የተሰጣትን ፈቃድ ተጠቅማ የሩስያን ግዛት በአሜሪካ መሳርያዎች ማጥቃት እንደጀመረች የኋይት ሀውስ የደህንነት አማካሪ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን የተሰጣትን ፈቃድ ተጠቅማ የሩስያን ግዛት በአሜሪካ መሳርያዎች ማጥቃት እንደጀመረች የኋይት ሀውስ የደህንነት አማካሪ ተናገሩ "ዩክሬን ድንበር አልፋ እንዳታጠቃ፣ መድፎችን እና የጦር መሳርያ ስፍራዎችን እንዳትመታ መከልከል ምክንያታዊ አይደለም።... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T18:13+0300
2024-06-10T18:13+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዩክሬን የተሰጣትን ፈቃድ ተጠቅማ የሩስያን ግዛት በአሜሪካ መሳርያዎች ማጥቃት እንደጀመረች የኋይት ሀውስ የደህንነት አማካሪ ተናገሩ
18:13 10.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ