የሰኔ 3 የምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፦
🟠 የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ለስፑትኒክ አፍሪካ ልዩ ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል።
🟠 ናሌዲ ፓንዶር እና የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ደቡብ አፍሪካ እና ለሌሎች የደቡባዊ ዓለም ሀገራት በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙርያ የበኩላቸውን አስተዋፅዖ የሚያደርጉበትን መንገድ ተወያይተዋል።
🟠 የ "ሩስያ-24" የቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኛን ጨምሮ አራት ሰዎች በሩስያ ቤልጎሮድ ክልል ውስጥ በፈነዳ ፈንጂ እንደሞቱ የክልሉ አስተዳዳሪ ገለፁ።
🟠 ቻይና በብሪክስ ውስጥ ስትራቴጂካዊ አጋርነቷን ለማጠናከር ከሩስያ ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን እና በድርጅቱ የሩስያን ሊቀመንበርነት እንደምትደግፍ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከላቭሮቭ ጋር ባደረጉት ቆይታ አስታውቀዋል።
🟠 እስራኤል ከሃማስ ጋር የምታደርገው ድርድር ካልተሳካ አምስት አሜሪካውያን ታጋቾችን ለማስፈታት ዩናይትድ ስቴትስ ከቡድኑ ጋር የአንድ ወገን ስምምነት ልትፈፅም እንደምትችል የምእራባውያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
🟠 ዩናይትድ ስቴትስ እና ፖላንድ በመረጃ ዙርያ ሩስያን የሚመክት እና ዩክሬንን የሚደግፍ ቡድን እያቋቋሙ እንደሆነ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ።
🟠 በደቡባዊ ፖላንድ የሮኬት ነዳጅ በሚመረትበት "መስኮ" የጦር መሳሪያ ፋብሪካ ከባድ ፍንዳታ ደረሰ።
🟠 ሩስያ በልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ስፍራ "ጎሉብ" የተባለ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ሰርታ በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን ድሮኑን ያበለፀገው ድርጅት ተወካይ ገልፀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሰኔ 3 የምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፦
የሰኔ 3 የምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፦
Sputnik አፍሪካ
የሰኔ 3 የምሽት ዋና ዋና የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ለስፑትኒክ አፍሪካ ልዩ ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል። 🟠 ናሌዲ ፓንዶር እና የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ደቡብ አፍሪካ እና ለሌሎች የደቡባዊ... 10.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-10T20:06+0300
2024-06-10T20:06+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий