የሶማሊያ ጦር 47 የአልሸባብ* ታጣቂዎችን እንደገደለ ተዘገበ

ሰብስክራይብ
የሶማሊያ ጦር 47 የአልሸባብ* ታጣቂዎችን እንደገደለ ተዘገበ የሶማሊያ የኢንፎርሜሽን ሚኒስቴርን ያጣቀሰው ሞቃዲሾ24 የዜና ምንጭ፤ አሸባሪዎቹ በማእከላዊ ሶማሊያ በምትገኘው ጋልጉዱድ ግዛት ውስጥ እንደተገደሉ ዘግቧል። በተካሄደው ዘመቻ አምስት የሶማሊያ ወታደሮች መገደላቸው ተገልጿል። *አልሸባብ በሩስያ እና በሌሎች በርካታ ሀገሮች የታገደ አሸባሪ ድርጅት ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0