ሱዳን ከሩስያ ጋር ያላትን ግንኙነት በማጠናከር የሀገሪቱን ሁኔታ ለማረጋጋት ትጥራለች ሲሉ የሱዳን ፖለቲከኛ ተናገሩ
የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ማሊክ አጋር በ #SPIEF2024 በተካሄደው የሩስያ-አፍሪካ የንግድ ውይይት ሲናገሩ "ሁኔታዎችን ለማረጋጋት እና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ እንዲያስችለን ከሩስያ ጋር ግንኙነት ለመመስረት እና ለማጠናከር እየሞከርን ነው" ብለዋል።
ሩስያ፤ በሱዳን ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ለምታደርገው ተሳትፎ አድናቆታቸውን የገለፁት ምክትል ሊቀመንበሩ፤ ሁለቱ ሀገራት "በስልታዊ የወታደራዊ ችግሮች አፈታት፣ በጤና አጠባበቅ እና በትምህርት ዘርፍ በርካታ የትብብር ስምምነቶችን በመፈራረም የዳበረ ታሪክ እንዳላቸው" ገልፀዋል።
"ከጎረቤቶቻችን ጋር ያሉንን ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች መፍታትን ጨምሮ፤ ለሩስያ ምስጋና ይግባና፤ ለሀገራችን መረጋጋት እና የተረጋጋ ልማት ለማምጣት እንዲሁም ከማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ሌሎች ሀገራት ጋር ግኑኝነታችንን ለማሳደግ ጥረት እያደረግን ነው። ሀገራችንን እየበታተነ ያለ ግጭት ቢኖርም እዚህ ሆነን ስለሀገራችን ሰላማዊ ልማት ከማቀድ አያግደንም" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሱዳን ከሩስያ ጋር ያላትን ግንኙነት በማጠናከር የሀገሪቱን ሁኔታ ለማረጋጋት ትጥራለች ሲሉ የሱዳን ፖለቲከኛ ተናገሩ
ሱዳን ከሩስያ ጋር ያላትን ግንኙነት በማጠናከር የሀገሪቱን ሁኔታ ለማረጋጋት ትጥራለች ሲሉ የሱዳን ፖለቲከኛ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሱዳን ከሩስያ ጋር ያላትን ግንኙነት በማጠናከር የሀገሪቱን ሁኔታ ለማረጋጋት ትጥራለች ሲሉ የሱዳን ፖለቲከኛ ተናገሩ የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ማሊክ አጋር በ #SPIEF2024 በተካሄደው የሩስያ-አፍሪካ የንግድ ውይይት... 09.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-09T19:12+0300
2024-06-09T19:12+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሱዳን ከሩስያ ጋር ያላትን ግንኙነት በማጠናከር የሀገሪቱን ሁኔታ ለማረጋጋት ትጥራለች ሲሉ የሱዳን ፖለቲከኛ ተናገሩ
19:12 09.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ