ቤልጎሮድ ክልል ፕሮኮሆሮቭካ በተባለች መንደር የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ጉዳት ማድረሱን፤ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።
ወደ ክራይሚያ አቅጣጫ ሲያቀኑ የነበሩ ሁለት የባህር ኃይል ድሮኖች በጥቁር ባህር መውደማቸውን፤ የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የአየር መመቃወሚያዎች በሮስቶቭ፣ ቤልጎሮድ፣ ብራያንስክ፣ ቱላ፣ አስትራካን እና ክራስኖዳር ክልሎች እንዲሁም በክራይሚያ፤ 25 ድሮኖችን በአንድ ሌሊት አጨናግፈው ማውደማቸውን፤ ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቤልጎሮድ ክልል ፕሮኮሆሮቭካ በተባለች መንደር የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ጉዳት ማድረሱን፤ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።
ቤልጎሮድ ክልል ፕሮኮሆሮቭካ በተባለች መንደር የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ጉዳት ማድረሱን፤ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።
Sputnik አፍሪካ
ቤልጎሮድ ክልል ፕሮኮሆሮቭካ በተባለች መንደር የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ጉዳት ማድረሱን፤ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል። ወደ ክራይሚያ አቅጣጫ ሲያቀኑ የነበሩ ሁለት የባህር ኃይል ድሮኖች በጥቁር ባህር... 08.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-08T11:29+0300
2024-06-08T11:29+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቤልጎሮድ ክልል ፕሮኮሆሮቭካ በተባለች መንደር የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ጉዳት ማድረሱን፤ የክልሉ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።
11:29 08.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ