የአሜሪካ ወታደሮች ስንብት፦ "ከ946 ወታደሮች 269 በላይ የሚሆኑት እና በርካታ ቶን መሳሪያዎች ኒጀርን ለቀው ወጥተዋል"
የኒጀር ጦር ሃይል አዛዥ ኮሎኔል ማማኔ ሳኒ ኪያዎ እና የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ሜጀር ጄኔራል ኬኔዝ ኤክማን፤ የወታደሮቹን የአወጣጥ ሂደት የተመለከተ ስምምነት ካደረጉ በኋላ የመጣ ነው።
የስንብቱን ትዕይንት ትናንት ምሽት የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ቀርፆታል።
በሲ 130 አውሮፕላን የተካሄደው የስንብት መርሐግብር፤ ግንቦት 11 በተደረገው ስምምነት መሰረት፤ ወታደሮችን እና መሳሪያዎችን በተከታታይ ዙር የማስወጭያ ማስጀመርያ ነው።
በስምምነቱ መሠረት፤ የመጨረሻው የአሜሪካ ወታደር ከመስከረም 15፣ 2024 በፊት ኒጀርን ለቆ መውጣት አለበት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ ወታደሮች ስንብት፦ "ከ946 ወታደሮች 269 በላይ የሚሆኑት እና በርካታ ቶን መሳሪያዎች ኒጀርን ለቀው ወጥተዋል"
የአሜሪካ ወታደሮች ስንብት፦ "ከ946 ወታደሮች 269 በላይ የሚሆኑት እና በርካታ ቶን መሳሪያዎች ኒጀርን ለቀው ወጥተዋል"
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ወታደሮች ስንብት፦ "ከ946 ወታደሮች 269 በላይ የሚሆኑት እና በርካታ ቶን መሳሪያዎች ኒጀርን ለቀው ወጥተዋል" የኒጀር ጦር ሃይል አዛዥ ኮሎኔል ማማኔ ሳኒ ኪያዎ እና የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ሜጀር ጄኔራል ኬኔዝ ኤክማን፤ የወታደሮቹን... 08.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-08T16:11+0300
2024-06-08T16:11+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአሜሪካ ወታደሮች ስንብት፦ "ከ946 ወታደሮች 269 በላይ የሚሆኑት እና በርካታ ቶን መሳሪያዎች ኒጀርን ለቀው ወጥተዋል"
16:11 08.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ