የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን በመቃወም በዋጋዱጉ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች፤ ዋጋዱጉ ከሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ቢሮ አጥር ገቢ ውጪ ሰላማዊ ሰልፍ ትናንት አርብ አካሂደዋል።
የቡርኪናቤ እና የሩስያ ባንዲራን እያውለበለቡ፤ "ተመድ ይውረድ"፣ "አይ.ሲ.ሲ ይውረድ" የሚል ባነሮችን ይዘው እንደነበር፤ የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ያነሳው ፎቶ ያሳያል።
ሰልፈኞቹ፤ ባለፈው ሳምንት ተመድ ያወጣውን፤ የቡርኪናፋሶ ጦር አካል የሆኑት የመከላከያ እና ደህንነት ሀይሎች እና ለትውልድ ሀገር ደጀን በጎ ፈቃደኞች፤ በሲቪልያኖች ላይ በደል ፈፅመዋል የሚል ሪፖርት ለመቃወም እንደወጡ ታውቋል።
የሰልፉ ጥሪ የተደረገው በብሔራዊ የነዋሪዎች ዘብ ማኅበራት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን በመቃወም በዋጋዱጉ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን በመቃወም በዋጋዱጉ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን በመቃወም በዋጋዱጉ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች፤ ዋጋዱጉ ከሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ቢሮ አጥር ገቢ ውጪ ሰላማዊ ሰልፍ ትናንት አርብ አካሂደዋል። የቡርኪናቤ እና የሩስያ ባንዲራን እያውለበለቡ፤... 08.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-08T17:12+0300
2024-06-08T17:12+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий