በ #SPIEF፤ ዲአርሲ የግብርና ፕሮጀክቶችን በገንዘብ የሚደግፉ አጋሮችን ትሻለች
ሴንትፒተርስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የ #SPIEF2024 ጉባኤ ከስፑትኒክ ጋር ቃለመጠይቅ ያደረጉት፤ የዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የወጣቶች ሚኒስትር አማካሪ፤ ኪንሻሳ "ዝቅ አድርገው የማይመለከቱን እና እንደ እኩል የሚያዩን እውነተኛ አጋሮችን ትፈልጋለች" ብለዋል።
ጆናታን ዴቪድ ምቦምቦ በ #SPIEF2024 መድረክ የኮንጎ ልዑክ ተሳትፎን አስፈላጊነት አስምረውበታል።
"በተወሰነ ደረጃ ሩስያ ውስጥ የዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዓይኖች እና ጆሮዎች አሉ ማለት ነው።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በ #SPIEF፤ ዲአርሲ የግብርና ፕሮጀክቶችን በገንዘብ የሚደግፉ አጋሮችን ትሻለች
በ #SPIEF፤ ዲአርሲ የግብርና ፕሮጀክቶችን በገንዘብ የሚደግፉ አጋሮችን ትሻለች
Sputnik አፍሪካ
በ #SPIEF፤ ዲአርሲ የግብርና ፕሮጀክቶችን በገንዘብ የሚደግፉ አጋሮችን ትሻለች ሴንትፒተርስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የ #SPIEF2024 ጉባኤ ከስፑትኒክ ጋር ቃለመጠይቅ ያደረጉት፤ የዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የወጣቶች ሚኒስትር አማካሪ፤ ኪንሻሳ... 08.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-08T20:41+0300
2024-06-08T20:41+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በ #SPIEF፤ ዲአርሲ የግብርና ፕሮጀክቶችን በገንዘብ የሚደግፉ አጋሮችን ትሻለች
20:41 08.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ