ሞስኮ “ለአፍሪካውያን እጅግ ማራኪ እና አስተማማኝ ስትራቴጂካዊ አጋር ነች" ሲሉ አንድ ናይጄሪያዊ ተንታኝ ሞገቱ
"ሩስያ በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ለመውጣት ለሚሞክሩ እና ለገንዘብ እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነታቸው ለሚታገሉ ተራማጅ የአፍሪካ ሀገራት አስፈላጊ አጋር ነች" ሲሉ በሰርጌ ላቭሮቭ የአፍሪካ ጉብኝት ላይ አስተያየት የሰጡት ኢሶፉ ቡባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ጉዞው ኢኮኖሚያዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ወታደራዊ ትብብርን በማጠናከር እየጨመረ ከመጣው የፀጥታ እጦት ጋር ተያይዞ ስጋቶችን እና ውጥረቶችን የሚያረጋጋና የሚያቀል ነው" ሲሉ አስምረዋል።
እንደ ገለልተኛ የፋይናንስ አማካሪው ገለፃ፤ አብዛኞቹ የአህጉሪቱ ሀገራት ዋና የእህል፣ የማዳበሪያ እና የተራቀቁ የጦር መሳሪያዎች አምራች ወደ ሆነችው ሩስያ ፊታቸውን እያዞሩ ነው።
ወታደራዊ ትብብሩ “አስደናቂ ውጤት እንዳስገኘ” ጠቅሰው የማሊ፣ቡርኪናፋሶ ፣ ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና የኒጀር የመከላከያ ሀይሎች፤ ለሩስያ ወታደራዊ ድጋፍ ምስጋና ይግባና አመረጋጋትን ውጤታማ በሆነ መንገድ እየተቆጣጠሩ ነው ብለዋል።
"የሩስያ ፌዴሬሽን አንዳንድ አዲስ-ቅኝ ገዢዎች እና አዲሶቹ-ኢምፔሪያሊስት ኃይሎች እንደሚያደርጉት ሀብት ለመዝረፍ አይደለም ወደ አፍሪካ የምትመጣው" ሲሉ ተንታኙ አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ “ለአፍሪካውያን እጅግ ማራኪ እና አስተማማኝ ስትራቴጂካዊ አጋር ነች" ሲሉ አንድ ናይጄሪያዊ ተንታኝ ሞገቱ
ሞስኮ “ለአፍሪካውያን እጅግ ማራኪ እና አስተማማኝ ስትራቴጂካዊ አጋር ነች" ሲሉ አንድ ናይጄሪያዊ ተንታኝ ሞገቱ
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ “ለአፍሪካውያን እጅግ ማራኪ እና አስተማማኝ ስትራቴጂካዊ አጋር ነች" ሲሉ አንድ ናይጄሪያዊ ተንታኝ ሞገቱ "ሩስያ በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ለመውጣት ለሚሞክሩ እና ለገንዘብ እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነታቸው ለሚታገሉ ተራማጅ የአፍሪካ... 07.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-07T11:24+0300
2024-06-07T11:24+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሞስኮ “ለአፍሪካውያን እጅግ ማራኪ እና አስተማማኝ ስትራቴጂካዊ አጋር ነች" ሲሉ አንድ ናይጄሪያዊ ተንታኝ ሞገቱ
11:24 07.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ