የግንቦት 30 የቀትር አበይት የዓለም ጉዳዮች፦
🟠 የአየር መከላከያ ዘዴዎች በክራይሚያ፣ አዞቭ ባህር፣ ኩባን፣ ቤልጎሮድ እና ሮስቶቭ ክልሎች ላይ 28 ድሮኖችን እንዳከሸፉና እንዳወደሙ የሩሰያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
🟠 በሴባስቶፖል በየጊዜው በሚጣሉ የሚሳኤል ጥቃቶች ምክንያት ያለው ሁኔታ ውጥረት ያለበት ቢሆንም በቁጥጥር ስር ነው ሲሉ የከተማው አስተዳዳሪ ሚካሂል ራዝቮዝሃይቭ የሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል።
🟠 ባይደን የዩክሬን ጦር የአሜሪካን መሳርያ በመጠቀም ሩስያ ላይ ጥቃት እንዲፈፅም መፍቀዳቸው በሀሳብ ደረጃ ምዕራባውያንን ወደ ግጭት ሊከት እንደሚችል ነገር ግን መከሰቱ አጠራጣሪ ነው አሉ።
🟠 ዩናይትድ ስቴትስ በኑክሌር ጦር መሳሪያ መስክ "የበለጠ ጠብ አጫሪ ስልት" በስራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ ነች ሲል ሴማፎር የተሰኘው ህትመት ገለፀ።
🟠 የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በዚህ ወር ከዩክሬን ጋር የአውሮፓ ህብረት አባልነት ውይይት እንዲጀመር ሀሳብ ሊያቀርብ እንዳሰበ ምንጮች ለፋይናንሺያል ታይምስ ተናግረዋል ።
🟠 የሩስያ እና ሶሪያ አየር ሃይል አውሮፕላኖች በምስራቅ እና ደቡብ ሶሪያ የአየር ድንበሮችን በጋራ እንደቃኙ እና የብቻ እና የጋራ የአየር ጥቃት ልምምድ ማድረጋቸውን የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የግንቦት 30 የቀትር አበይት የዓለም ጉዳዮች፦
የግንቦት 30 የቀትር አበይት የዓለም ጉዳዮች፦
Sputnik አፍሪካ
የግንቦት 30 የቀትር አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 የአየር መከላከያ ዘዴዎች በክራይሚያ፣ አዞቭ ባህር፣ ኩባን፣ ቤልጎሮድ እና ሮስቶቭ ክልሎች ላይ 28 ድሮኖችን እንዳከሸፉና እንዳወደሙ የሩሰያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 በሴባስቶፖል በየጊዜው... 07.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-07T11:52+0300
2024-06-07T11:52+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий