'የሩስያ ቋንቋ ተፈላጊነትን እንደሚያገኝ'፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩስያ ቋንቋ ቀን መታሰብያን አስመልክተው፤ ዩጋንዳዊ ፕሮፌሰር ተናገሩ
የተባበሩት መንግሥታት የሩስያ ቋንቋ ቀን፤ በታዋቂው ሩስያዊ ገጣሚ አሌክሳንደር ፑሽኪን ልደት ቀን፤
ግንቦት 29 ይከበራል።
በዚህ አጋጣሚ ከስፑትኒክ ጋር ቆይታ ያደረጉት በሞስኮ ስቴት የቋንቋ ዩኒቨርስቲ ጎብኚ ፕሮፌሰር እና ዩጋንዳ ውስጥ በሩስያ ቋንቋ ትምህርት ዘርፍ ታዋቂ የሆኑት ካምያ ዲኦግራቲያስ፤ የሩስያ ቋንቋ ትምህርት ሂደታቸውን አካፍለዋል።
"ሩስያኛ መማር የጀመርኩት እና የተነሳሳሁት እ.አ.አ 1987 በሶቪየት መንግስት የነፃ ትምህርት ዕድል ሲሰጠኝ ነው" ሲል ያስታውሳል። "የመማር ማስተማሩ የተመቻቸ መሆኑ ቋንቋውን በፍጥነት እንድማር አነሳስቶኛል። ከሁለት አስርት ዓመታት በኋላ ሩስያን ብዙ ጊዜ ጎብኝቻለው፤ ዛሬ ለደረስኩበት ደረጃ ትልቅ አስተዋፅኦ ባደረገችው ሀገር በድጋሚ መመለሴ ደስ የሚል ስሜት አለው።"
አዲስ የቅኝ አገዛዝ ዝንባሌዎችን ቀስ በቀስ እየተረዳ በመጣው ዓለም፤ ሩስያኛ ቋንቋን መማር ወሳኝ ጥቅም እንዳለው ፕሮፌሰር ዲኦግራቲያስ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
"ቀድሞ በቅኝ ግዛት የተያዙ ሀገራት ከነጻነት በኋላም የቀጠለውን የቀድሞ ጌቶቻቸውን የብዝበዛ ባህሪ ተገንዝበዋል" ሲሉ ያብራራሉ። "አሁን በምእራብ አፍሪካ የሚታየው የፀረ-ፈረንሳይ ማእበል ለዚህ ማሳያ ነው። የፈረንሳይ ፍላጎት ጥያቄ ውስጥ ገብቷል፣ የአዲስ ቅኝ አገዛዝ ዝንባሌዎችን በአጠቃላይ ማስቆም እና አዳዲስ ስልቶችን መከተል አስፈላጊነቱ እየጨመረ ነው።"
"በዚህ ረገድ ሩሲያ እንደ አዳኝ ትታያለች፣ ስለዚህም ተወላጅ ላልሆኑ ሰዎች ቋንቋውን መማር ጠቃሚ አለው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
'የሩስያ ቋንቋ ተፈላጊነትን እንደሚያገኝ'፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩስያ ቋንቋ ቀን መታሰብያን አስመልክተው፤ ዩጋንዳዊ ፕሮፌሰር ተናገሩ
'የሩስያ ቋንቋ ተፈላጊነትን እንደሚያገኝ'፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩስያ ቋንቋ ቀን መታሰብያን አስመልክተው፤ ዩጋንዳዊ ፕሮፌሰር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'የሩስያ ቋንቋ ተፈላጊነትን እንደሚያገኝ'፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩስያ ቋንቋ ቀን መታሰብያን አስመልክተው፤ ዩጋንዳዊ ፕሮፌሰር ተናገሩ የተባበሩት መንግሥታት የሩስያ ቋንቋ ቀን፤ በታዋቂው ሩስያዊ ገጣሚ አሌክሳንደር ፑሽኪን ልደት ቀን፤ ግንቦት... 07.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-07T12:11+0300
2024-06-07T12:11+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
'የሩስያ ቋንቋ ተፈላጊነትን እንደሚያገኝ'፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩስያ ቋንቋ ቀን መታሰብያን አስመልክተው፤ ዩጋንዳዊ ፕሮፌሰር ተናገሩ
12:11 07.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ