ልዩ ቃለመጠይቅ | ሩስያ በሱዳን የምትገነባው የባህር ኃይል የጦር ሰፈር የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ እንደሆነ እና ውይይቶች እየተካሄደ እንደሆነ፤ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ገለፁ
ሁሴን አዋድ አሊ ሞሀመድ፤ ከ #SPIEF2024 ጎን ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ የሩስያ የባህር ሃይል ጦር ሰፈርን በሱዳን ለማቋቋም እየተደረገ ስላለው ድርድር መረጃ ሰጥተዋል።
"በጠረጴዛ ዙርያ ካሉ አጀንዳዎች መካከል አንዱ ነው። ገና አልተጠናቀቀም ነገር ግን ውይይት ላይ ነን። እዚህ ሩስያ፣ ሱዳን እና ፖርት ሱዳን ውስጥ ካሉ ድርጅቶች እና መንግስታት ጋር በሰፊው እንወያይበታለን። የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ የሆነ መግባባት ላይ እንደርሰናል” ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግሯል።
ቀደም ሲል፤ በሩስያ የሱዳን አምባሳደር ሞሀመድ ሲራጅ፤ ሀገራቸው በቀይ ባህር የሩስያ የባህር ሃይል ጦር ሰፈር ለመገንባት ቁርጠኛ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ልዩ ቃለመጠይቅ | ሩስያ በሱዳን የምትገነባው የባህር ኃይል የጦር ሰፈር የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ እንደሆነ እና ውይይቶች እየተካሄደ እንደሆነ፤ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ገለፁ
ልዩ ቃለመጠይቅ | ሩስያ በሱዳን የምትገነባው የባህር ኃይል የጦር ሰፈር የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ እንደሆነ እና ውይይቶች እየተካሄደ እንደሆነ፤ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ልዩ ቃለመጠይቅ | ሩስያ በሱዳን የምትገነባው የባህር ኃይል የጦር ሰፈር የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ እንደሆነ እና ውይይቶች እየተካሄደ እንደሆነ፤ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ገለፁ ሁሴን አዋድ አሊ ሞሀመድ፤ ከ #SPIEF2024 ጎን... 07.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-07T14:47+0300
2024-06-07T14:47+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ልዩ ቃለመጠይቅ | ሩስያ በሱዳን የምትገነባው የባህር ኃይል የጦር ሰፈር የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ እንደሆነ እና ውይይቶች እየተካሄደ እንደሆነ፤ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ገለፁ
14:47 07.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ