ሩስያ መሰናክሎች እና ህገ-ወጥ ማዕቀቦች ቢደቀኑባትም የዓለም ንግድ ቁልፍ ተካፋይ ሆና እንደቀጠለች ፑቲን ተናግረዋል

ሰብስክራይብ
ሩስያ መሰናክሎች እና ህገ-ወጥ ማዕቀቦች ቢደቀኑባትም የዓለም ንግድ ቁልፍ ተካፋይ ሆና እንደቀጠለች ፑቲን ተናግረዋል በ #SPIEF2024 ምልአተ ጉባኤ ላይ የሩስያው ፕሬዝዳንት እንደተናገሩት፤ ሩስያ ለቴክኖሎጂ ለውጥ ዝግጁነቷን አሳይታለች። የፋይናንስ ሴክተሩ እና የትራንስፖርት አገልግሎት እየተቀየረ ነው ያሉት ፑቲን፤ ወታደራዊ ዘርፉ የቴክኖሎጂ እድሳት እንደሚያስፈልገው ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0