የሩስያ ባለሀብቶች የዚምባብዌን በርካታ የኢንቨስትመንት እድሎች እንዲቃኙ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ ጋበዙ
ዚምባብዌ የገጠሟት ፈተናዎች በዓለምአቀፍ ደረጃ የጋራ እርምጃ ያስፈልጋቸዋል። ይህ ማንም ወደኋላ የማይቀርበት የሰላም እና ልማት ትልም ማጠናከር እንዳለብን ሊያስገነዝብ ይገባል፤ ሲሉ የዚምባቡዌ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ በ #SPIEF2024 ምልአተ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።
"ዚምባብዌ ለንግድ ክፍት ነች፤ ዚምባብዌ በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ኢንቨስትመንትን፣ አጋርነትን እና ትብብርን በደስታ ትቀበላለች።"
በተጨማሪም ሩስያን "የዓለም አጋር" በማለት ገልፀዋታል። የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት፤ ሩስያ በማዳበሪያ አቅርቦት ላደረገችው ድጋፍም ምስጋና አቅርበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩስያ ባለሀብቶች የዚምባብዌን በርካታ የኢንቨስትመንት እድሎች እንዲቃኙ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ ጋበዙ
የሩስያ ባለሀብቶች የዚምባብዌን በርካታ የኢንቨስትመንት እድሎች እንዲቃኙ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ ጋበዙ
Sputnik አፍሪካ
የሩስያ ባለሀብቶች የዚምባብዌን በርካታ የኢንቨስትመንት እድሎች እንዲቃኙ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ ጋበዙ ዚምባብዌ የገጠሟት ፈተናዎች በዓለምአቀፍ ደረጃ የጋራ እርምጃ ያስፈልጋቸዋል። ይህ ማንም ወደኋላ የማይቀርበት የሰላም እና ልማት ትልም... 07.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-07T17:49+0300
2024-06-07T17:49+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩስያ ባለሀብቶች የዚምባብዌን በርካታ የኢንቨስትመንት እድሎች እንዲቃኙ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ ጋበዙ
17:49 07.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ