ሩስያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ድል እንደምትቀዳጅ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን #SPIEF2024 ጉባኤ ላይ ተናግረዋል
የዩክሬን መንግስት ስራ አስፈፃሚ አካል ህጋዊነቱን አጥቷል ሲሉም አክለዋል። በዩክሬን ስልጣን ተነጥቋል ያሉት ፑቲን፤ ሩስያ ከማን ጋር መደራደር እንዳለባት ለማረጋገጥ ዝግጁ መሆኗን ጠቁመዋል።
እ.አ.አ. ከ2024 መባቻ ጀምሮ፤ የሩስያ ጦር 47 የመኖርያ አካባቢዎችን እና፤ 880 ስኩዌር ኪሎሜትር መሬት ነፃ እንዳወጣ፤ እንዲሁም ጠላት ቀስ በቀስ እያፈገፈገ እንደሆነ ፑቲን ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩስያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ድል እንደምትቀዳጅ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን #SPIEF2024 ጉባኤ ላይ ተናግረዋል
ሩስያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ድል እንደምትቀዳጅ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን #SPIEF2024 ጉባኤ ላይ ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
ሩስያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ድል እንደምትቀዳጅ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን #SPIEF2024 ጉባኤ ላይ ተናግረዋል የዩክሬን መንግስት ስራ አስፈፃሚ አካል ህጋዊነቱን አጥቷል ሲሉም አክለዋል። በዩክሬን ስልጣን ተነጥቋል ያሉት ፑቲን፤ ሩስያ ከማን ጋር... 07.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-07T18:13+0300
2024-06-07T18:13+0300
2024-06-11T11:07+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩስያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ድል እንደምትቀዳጅ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን #SPIEF2024 ጉባኤ ላይ ተናግረዋል
18:13 07.06.2024 (የተሻሻለ: 11:07 11.06.2024)
ሰብስክራይብ