ሩስያ የኒውክሌር ንግግር እንዲባባስ አላደረገችም ሲሉ ፑቲን በ #SPIEF2024 ተናግረዋል

ሰብስክራይብ
ሩስያ የኒውክሌር ንግግር እንዲባባስ አላደረገችም ሲሉ ፑቲን በ #SPIEF2024 ተናግረዋል 🟠 ፑቲን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መጠቀም የሚቻልበት መንገድ አለ ብለው አያምኑም። ይሁን እንጂ የኒውክሌር አጠቃቀም ህግ ለውጥን አላስቀሩም። 🟠 የኒውክሌር ጦር መሳሪያን መጠቀም የሩስያን ግብ በፍጥነት ሊያሳካ ይችላል ነገር ግን፤ ግንባር ላይ ላሉ የሩስያ ወታደሮች ደህንነት የበለጠ ዋጋ እንሰጣለን፤ ሲሉ የሩስያው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል። 🟠 እያወራን ያለነው ባልተለመዱ ሁኔታዎች፤ በተለይም የሩስያ ሉዓላዊነት አደጋ ላይ በሚወድቅበት ጊዜ፤ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መጠቀምን ነው። እነዚህ ሁኔታዎች ዛሬ የሉም፤ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ደምድመዋል። 🟠 ለመጨረሻው ድል የኒውክሌር ጦር መሳሪያ አያስፈልገንም፤ ሲሉም ፕሬዝዳንቱ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0